በዚህ በአሜሪካ አገር የሚኖሩ ብዙ ማህበራትም እየተሰባሰቡ እና እየተደራጁ ለትግሉ ሁለንተናዊ ድጋፍ መሆን ከጀመሩ ቆይቷል። እኛም በዚህ በኒውዮርክ፤ኒውጀርሲና አካባቢ የምንኖር ኢትዮጵያውያን የወገኖቻችን ስቃይ በምንችለው መንገድ አቅማችን በሚፈቅደው የአስተዋፆዉ አካል ለመሆን ተሰብስበናል።
የተልዕኮ መግለጫ
የአማራ ሕዝብ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ የብሄረሰብ አባል ሰብአዊ መብቱ ተጠብቆለት፣ ራሱን በራሱ እያስተዳደረ፣ ከልማትና ከሃብት ምንጮች እኩል እየተሳተፈ፣ ፍትህና እኩልነት በተሞላው ኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ በሰላምና በደስታ መኖርን መቻል ነው።
ARTICLE 5 MISSION
To bring together the Ethiopian and Ethiopian-American communities residing in the New York area to work toward resolving issues related to social, economic, cultural, educational, and security issues facing the Amhara region and other areas where Amharas are distributed. To ask for assistance for the Amhara people suffering from both natural and man-made tragedies.